በአዲሱ መረጃውም በ2050 እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቁጥር ከወጣቶቹ በእጥፍ ጨምሮ 1.6 ቢሊየን እንደሚደርስ ነው ያመላከተው። ግምቱ እውን የሚሆን ከሆነ የአዛውንቶች ቁጥር ...
ኢራን የእስራኤልን የወንጀል ተግባር ዝም ብላ እንደማታልፈው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናሰር ከናኒ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ...
አንዳንዶች እስራኤል የሙስሊሙ አለምን ታላላቅ መሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨረሰች ነው በሚል ድርጊቱን ሲያወግዙ፤ ሌሎች ደግሞ ሄዝቦላ በሶርያ ጦርነት ከኢራን እና ሩስያ ጎን ተሰልፎ የበሽር አላሳድ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 20 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከትናንት በስቲያ ያወጣውን ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
በእድሜ በመግፋት፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፈ እና ቀባሪ የሌላቸው ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ ...
በሊባኖስ የመገናኛ መሳርያዎች ላይ የተገጠሙ ፈንጂዎችን በማፈንዳት ጥቃት ማድረስ የጀመረችው እስራኤል ካሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ መጠኑ ከፍ ያለ የአየር እና የሚሳኤል ጥቃት በሊባኖስ ላይ ...
ከኢራን ጋር የቀደመ እና መልካም እሚባል ግንኙነት ከመኖሩ ባለፈ በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚወደዱት ነብዩ መሀመድ ጋር የስጋ ዝምድና መኖሩ ሀሺም በቀላሉ የሂዝቦላህ መሪ ተደርገው የመመረጥ ...
የሀሰን ነስረላ አስከሬን በዛሬው እለት በቤሩት ደቡባዊ ክፍል የእስራኤል የአየር ድብደባ በፈጸመችበት ስፍራ ላይ መገኘቱን ሮይተርስ የደህነነት እና የህክምና ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ...
የእስራኤል ጦር ዛሬ ይፋ ባደረገው እና አል አይን ኒውስ በተመለከተው መግለጫ ላይ፤ በቤሩት ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው የሄዘቦላህ ዋና መስሪያ ቤት በፈጸመ ጥቃት ከሀሰን ነስረላህ በተጨማሪ 20 የቡድኑ ...
እስራኤል በምእራብ የመን ላይ ጥቃት የከፈተው የየመኑ ሃውቲ በቴል አቪቭ ቤን ጉሪዮን ኤርፖርት ላይ ሚሳዔል ከተኮሰ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። የእስራኤል ጦር ባወጣው መግለጫ ተዋጊ ጄቶቹ በየመን በሚገኙ የሃውቲ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ እያደረጉ መሆኑን አስታውቋል። ...