አንዳንዶች እስራኤል የሙስሊሙ አለምን ታላላቅ መሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨረሰች ነው በሚል ድርጊቱን ሲያወግዙ፤ ሌሎች ደግሞ ሄዝቦላ በሶርያ ጦርነት ከኢራን እና ሩስያ ጎን ተሰልፎ የበሽር አላሳድ ...
ኢራን የእስራኤልን የወንጀል ተግባር ዝም ብላ እንደማታልፈው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናሰር ከናኒ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 20 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከትናንት በስቲያ ያወጣውን ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
በሊባኖስ የመገናኛ መሳርያዎች ላይ የተገጠሙ ፈንጂዎችን በማፈንዳት ጥቃት ማድረስ የጀመረችው እስራኤል ካሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ መጠኑ ከፍ ያለ የአየር እና የሚሳኤል ጥቃት በሊባኖስ ላይ ...
በእድሜ በመግፋት፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፈ እና ቀባሪ የሌላቸው ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ ...
ከኢራን ጋር የቀደመ እና መልካም እሚባል ግንኙነት ከመኖሩ ባለፈ በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚወደዱት ነብዩ መሀመድ ጋር የስጋ ዝምድና መኖሩ ሀሺም በቀላሉ የሂዝቦላህ መሪ ተደርገው የመመረጥ ...
የሀሰን ነስረላ አስከሬን በዛሬው እለት በቤሩት ደቡባዊ ክፍል የእስራኤል የአየር ድብደባ በፈጸመችበት ስፍራ ላይ መገኘቱን ሮይተርስ የደህነነት እና የህክምና ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ...
የእስራኤል ጦር ዛሬ ይፋ ባደረገው እና አል አይን ኒውስ በተመለከተው መግለጫ ላይ፤ በቤሩት ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው የሄዘቦላህ ዋና መስሪያ ቤት በፈጸመ ጥቃት ከሀሰን ነስረላህ በተጨማሪ 20 የቡድኑ ...
ዩክሬን ሩሲያ ሌቱን ጥቃት በፈጸመችበት ወቅት ሁለት ባለስቲክ እና ሁለት ክሩዝ ሚሳይሎችን እንዲሁም ከ73 ድሮኖች ውስጥ 69ኙን መትታ መጣሏን የዩክሬን አየር ኃይል በዛሬው ገልጿል። ...
እስራኤል በምእራብ የመን ላይ ጥቃት የከፈተው የየመኑ ሃውቲ በቴል አቪቭ ቤን ጉሪዮን ኤርፖርት ላይ ሚሳዔል ከተኮሰ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። የእስራኤል ጦር ባወጣው መግለጫ ተዋጊ ጄቶቹ በየመን በሚገኙ የሃውቲ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ እያደረጉ መሆኑን አስታውቋል። ...
በርካታ ሀገራት እና መሪዎች በሀሰን ናስራላህ ግድያ ዙሪያ አስተያየታቸውን እየሰጡ ሲሆን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ግድያው ለዓመታት በንጹሃን ላይ ለደረሱ ጥቃቶች ፍትህ ሲባል የጠፈጸመ ነው ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ደግሞ እስራኤል የሂዝቦላህ አመራሮችን ስለገደለች የተለየ ደህንነት ልታገኝ እንደማትችል በመናገር ላይ ናቸው። ጀርመን እስራኤል የተሻለ ደህንነት እና ከጥቃት መዳን ...